44-3-3 World News 🫆

4-3-3 World News 🫆

@Ethionew_433😀 Стикеры и эмодзи🇬🇧 English📅 март 2026 г.

ፈጣን መረጃ ከፈለጉ ወደ እኛ ጎራ ብለው ይጎብኙ፤ ይህ የሁላችንም ድምፅ ነው!!!

📊 Полная статистика📝 Все посты
##39
2.2K
Подписчики
708,278
Ср. охват
32.5%
Вовлечённость
18
Постов
~4.3
В день

Графики

📊 Средний охват постов

📉 ERR % по дням

📋 Публикации по дням

📎 Типы контента

Лучшие публикации

18 из 18
EEthionew_433
Ethionew_433
26 мар., 15:02

ኡጋንዳ ለኢራን ማስጠንቀቂያ ሰጥታለች እስራኤልን ስለ ማጥፋት እና ስለማሸነፍ የሚነሱ ሀሳቦች ካሉ ጦርነቱን ለመቀላቀል ዝግጁ ነን ። እኛ ከእስራኤል ጎን ነን ኢራን ኡጋንዳንድ በሚሳኤል የምትመታ ከሆነ እኛም ኢራንን በሚሳኤል በአፀፋው የምንመታ ይሆናል ። አስተማማኝ መከላከያ ነው ያለን። የኡጋንዳ የመከላከያ ሰራዊት ዋና አዛዥ ሙሆዚ ኬንሩጋባ @Ethionew_433 @Ethionew_433

👁 1.1K📷 photo
EEthionew_433
Ethionew_433
26 мар., 17:32

ከአንድ ሚልየን በላይ የኢራን ተዋጊዎች ከአሜሪካ ጋር ሊፈጠር ለሚችለው መሬት ላይ ለሚደረግ ውጊያ ተዘጋጅተዋል። Routers Bricsnews @Ethionew_433 @Ethionew_433

👁 948📷 photo
EEthionew_433
Ethionew_433
26 мар., 17:30

ኢራናውያን የአያቶላህ አሊ ካሚኒ ተተኪ እንድሆን ጥያቄ አቅርበውልኝ ነበር ። የኢራን ጠቅላይ መሪ እንድሆን ጥያቄ ቀረቦልኝ ውድቅ አድርጊያለሁ ዶናልድ ትራምፕ @Ethionew_433 @Ethionew_433

👁 908📷 photo
EEthionew_433
Ethionew_433
28 мар., 09:59

በአዲስ አበባ 32 የቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያዎች አገልግሎት ሊጀምሩ ነው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በመላ ሀገሪቱ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያዎችን እየገነባ መሆኑን አስታውቋል። ተቋሙ በዋና ከተማዋ አዲስ አበባ የሦስት ጣቢያዎችን ግንባታ አጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ያደረገ ሲሆን፣ በቀጣይም ተጨማሪ 34 ፕሮጀክቶችን ለማስጀመር አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልጿል። በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ውስጥ ከ140 ሺህ በላይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቢኖሩም፣ የቻርጅ ማድረጊያ መሠረተ ልማት እጥረት ትልቅ ፈተና ሆኖ ቆይቷል። ይህንን ችግር ለመቅረፍ ተቋሙ በመጀመሪያው ምዕራፍ በአዲስ አበባ 32፣ በሌሎች የክልል ከተሞች ደግሞ 8 በድምሩ 40 የቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያዎችን ለመገንባት ርብርብ እያደረገ ይገኛል። @Ethionew_433 @Ethionew_433

👁 810📷 photo
EEthionew_433
Ethionew_433
28 мар., 19:17

የጦር መረከባችን ተመቷል-ትራምፕ‼️ ኢራን የአሜሪካን የዓለማችን ትልቁን የአውሮፕላን ተሸካሚ "በ17 አቀጣጫ" ጥቃት እንደፈፀመችበት ዶናልድ ትራምፕ አስታወቁ። ፕሬዚደንት ትራምፕ ኢራን የዓለማችን ትልቁን የአውሮፕላን ተሸካሚ ጄራልድ አር ፎርድ በ17 የተለያዩ አቅጣጫዎች መምታቷን በይፋ አምነዋል።  ይህ አውሮፕላን ተሸካሚ የ13 ቢሊዮን ዶላር ግምት ያለው አሜሪካ አለኝ ከምትላቸው ዘመናዊ የጦር መርከብ ውስጥ የመጀመሪያውን ደረጃ የሚይዝ ሲሆን 337 ሜ እርዝመት አለው፣ከ75-90 የጦር አውሮፕላኖችን በአንድ ጊዜ መሸከም ይችላል። ይህ አውሮፕላን ተሻካሚ የጦር መርከብ በኢራን ጥቃት ከተፈፀመበት በኋላ በዛሬው ዕለት ለጥገና ወደ ክሮሺያ ማቅናቱን ሮይተርስ ዘግቧል። አርቲ እና ሮይተርስን በዜና ምንጭነት ተጠቅመናል። @Ethionew_433 @Ethionew_433

👁 794📷 photo
EEthionew_433
Ethionew_433
28 мар., 14:51

ቀጣይዋ ተረኛ ኩባ ነች ዶናልድ ትራምፕ @Ethionew_433 @Ethionew_433

👁 780📷 photo
EEthionew_433
Ethionew_433
29 мар., 06:23

ሰበርርር ኢራን የአለምን የኢንተርኔት አቋርጣለው በባህር ስር የሚገኙትን የኢንተርኔት አስተላላፊ መስመሮችን እበጥሳለው ስትል ማስጠንቀቂያ ሰጥታለች ! የግልፍ ሀገራት ለአሜሪካ ያላቸውን አጋርነት በፍጥነት የማያቋርጡ ከሆነ ለወራት ያህል ያለ ኢንተርኔት የአለም ህዝብ እንደሚቀመጥ ኢራን በዐፅኖት አሳስባለች ሲል ዘ ኢንዲፔኔደንትን ጨምሮ በርካታ የኢራኔ እና አለም አቀፍ ሚዲያዎች እየዘገቡት ይገኛል። በአለማቾን ትልቅ አይኪ አለው የሚባለው ግለሰብ ይህ በቀጣዮቹ ሳምንታት ሊፈጠር ይችላል ሲል ግምቱን አስቀምጦ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ነገሩ ከዛቻም አልፎ ወደ ተግባር ሊያደግ ተቃርቧል። @Ethionew_433 @Ethionew_433

👁 758📷 photo
EEthionew_433
Ethionew_433
29 мар., 20:33

ሰበር ጉድ ጉድ በኬንያ የሚገኘው የእስራኤል ኤምባሲ ለአፍሪካ ሀገራት የተጠንቀቁ መልዕክት አውጇል ! ኤምባሲው እንዳስታወቀው ከሆነ የኢራን የረጅም ርቀት ሚሳኤሎች ከቴህራን 4,000 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የመምታት ራዲየስ እንዳላቸው እና በርካታ የአፍሪካ ሀገራትን ሊጓዳ እንደሚችል ገልጿል። የዚህ ሰለባ ከሆኑ ሀገራት መሃል አንዷ ኢትዮጵያ ናት አዲስ አበባ፡ ከሶማሊያ 3,200 ኪ.ሜ (ሞቃዲሹ)፡ ከኬንያ (ናይሮቢ) 3,700 - 3,800 ኪ.ሜ (ናይሮቢ)፡ ከ4,000 - 4,400 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ትገኛለች ሰለዚህ ኬንያን እና ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት በኢራን ሚሳኤል አደጋ ቀጠና ውስጥ ይገኛሉ ብሏል። ምን አርገን ነው እኛ ደሞ ? ለምን ይሄ ነገር ተለቀቀ ወገን ?👀 @Ethionew_433 @Ethionew_433

👁 692📷 photo
EEthionew_433
Ethionew_433
29 мар., 17:22

የኢራን ጦር ሃይሎች ቃል አቀባይ ትራምፕ የምድር ጦር በማሰማራት ኦፕሬሽን ከጀመሩ 'የአሜሪካ ወታደሮች ለፋርስ ባህረ ሰላጤ ሻርክ ጥሩ ምግብ ይሆናሉ' ሲሉ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል። 1000 የሚጠጉ የባህር ላይ ተዋጊ ወታደሮችን ወደ ኢራን በመላክ ለሳምንታት ኦፕሬሽን ለመስራት ፔንታጎን ማቀዱን ያስታወቀ ሲሆን ይህንን የፔንታጎን እቅድ ትራምፕ የሚያፀድቁ ከሆነ የመካከለኛው ጦርነት ወደ ሌላ አስፈሪ ምዕራፍ ሊሸጋገር እንደሚችል ተሰግቷል። @Ethionew_433 @Ethionew_433

👁 687📷 photo
EEthionew_433
Ethionew_433
29 мар., 20:41

የኢራን ጠቅላይ መሪ ሞጅታባ ኻሜኒ የኢራቅ ሃይማኖታዊ መሪዎች እና ህዝብ በጠላት ላይ ላሳዩት አቋም ያላቸውን አድናቆት መግለፃቸውን ታስኒም የዜና ወኪል ዘግቧል @Ethionew_433   @Ethionew_433

👁 686📷 photo

Типы хуков

Нейтральный16 | 710 просм.
Статистика2 | 692 просм.

Длина постов

Короткие (<200)9 | 686 просм.
Средние (200-500)7 | 773 просм.
Длинные (500-1000)2 | 580 просм.

Типы контента

📷
17
photo
716 просм.
🎬
1
video
581 просм.
4-3-3 World News 🫆 (@Ethionew_433) — Telegram-канал | PostSniper