758просмотров
34.8%от подписчиков
29 марта 2026 г.
📷 ФотоScore: 834
ሰበርርር ኢራን የአለምን የኢንተርኔት አቋርጣለው በባህር ስር የሚገኙትን የኢንተርኔት አስተላላፊ መስመሮችን እበጥሳለው ስትል ማስጠንቀቂያ ሰጥታለች ! የግልፍ ሀገራት ለአሜሪካ ያላቸውን አጋርነት በፍጥነት የማያቋርጡ ከሆነ ለወራት ያህል ያለ ኢንተርኔት የአለም ህዝብ እንደሚቀመጥ ኢራን በዐፅኖት አሳስባለች ሲል ዘ ኢንዲፔኔደንትን ጨምሮ በርካታ የኢራኔ እና አለም አቀፍ ሚዲያዎች እየዘገቡት ይገኛል። በአለማቾን ትልቅ አይኪ አለው የሚባለው ግለሰብ ይህ በቀጣዮቹ ሳምንታት ሊፈጠር ይችላል ሲል ግምቱን አስቀምጦ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ነገሩ ከዛቻም አልፎ ወደ ተግባር ሊያደግ ተቃርቧል። @Ethionew_433 @Ethionew_433