4
4-3-3 World News 🫆
@Ethionew_4332.2K подп.
692просмотров
31.7%от подписчиков
29 марта 2026 г.
📷 ФотоScore: 761
ሰበር ጉድ ጉድ በኬንያ የሚገኘው የእስራኤል ኤምባሲ ለአፍሪካ ሀገራት የተጠንቀቁ መልዕክት አውጇል ! ኤምባሲው እንዳስታወቀው ከሆነ የኢራን የረጅም ርቀት ሚሳኤሎች ከቴህራን 4,000 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የመምታት ራዲየስ እንዳላቸው እና በርካታ የአፍሪካ ሀገራትን ሊጓዳ እንደሚችል ገልጿል። የዚህ ሰለባ ከሆኑ ሀገራት መሃል አንዷ ኢትዮጵያ ናት አዲስ አበባ፡ ከሶማሊያ 3,200 ኪ.ሜ (ሞቃዲሹ)፡ ከኬንያ (ናይሮቢ) 3,700 - 3,800 ኪ.ሜ (ናይሮቢ)፡ ከ4,000 - 4,400 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ትገኛለች ሰለዚህ ኬንያን እና ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት በኢራን ሚሳኤል አደጋ ቀጠና ውስጥ ይገኛሉ ብሏል። ምን አርገን ነው እኛ ደሞ ? ለምን ይሄ ነገር ተለቀቀ ወገን ?👀 @Ethionew_433 @Ethionew_433
692
просмотров
467
символов
Нет
эмодзи
Да
медиа

Другие посты @Ethionew_433

Все посты канала →
ሰበር ጉድ ጉድ በኬንያ የሚገኘው የእስራኤል ኤምባሲ ለአፍሪካ ሀገራት የተጠንቀቁ መልዕክት አውጇ — @Ethionew_433 | PostSniper