4
4-3-3 World News 🫆
@Ethionew_4332.2K подп.
794просмотров
36.4%от подписчиков
28 марта 2026 г.
📷 ФотоScore: 873
የጦር መረከባችን ተመቷል-ትራምፕ‼️ ኢራን የአሜሪካን የዓለማችን ትልቁን የአውሮፕላን ተሸካሚ "በ17 አቀጣጫ" ጥቃት እንደፈፀመችበት ዶናልድ ትራምፕ አስታወቁ። ፕሬዚደንት ትራምፕ ኢራን የዓለማችን ትልቁን የአውሮፕላን ተሸካሚ ጄራልድ አር ፎርድ በ17 የተለያዩ አቅጣጫዎች መምታቷን በይፋ አምነዋል።  ይህ አውሮፕላን ተሸካሚ የ13 ቢሊዮን ዶላር ግምት ያለው አሜሪካ አለኝ ከምትላቸው ዘመናዊ የጦር መርከብ ውስጥ የመጀመሪያውን ደረጃ የሚይዝ ሲሆን 337 ሜ እርዝመት አለው፣ከ75-90 የጦር አውሮፕላኖችን በአንድ ጊዜ መሸከም ይችላል። ይህ አውሮፕላን ተሻካሚ የጦር መርከብ በኢራን ጥቃት ከተፈፀመበት በኋላ በዛሬው ዕለት ለጥገና ወደ ክሮሺያ ማቅናቱን ሮይተርስ ዘግቧል። አርቲ እና ሮይተርስን በዜና ምንጭነት ተጠቅመናል። @Ethionew_433 @Ethionew_433
794
просмотров
492
символов
Нет
эмодзи
Да
медиа

Другие посты @Ethionew_433

Все посты канала →
የጦር መረከባችን ተመቷል-ትራምፕ‼️ ኢራን የአሜሪካን የዓለማችን ትልቁን የአውሮፕላን ተሸካሚ " — @Ethionew_433 | PostSniper