4
4-3-3 World News 🫆
@Ethionew_4332.2K подп.
687просмотров
31.5%от подписчиков
29 марта 2026 г.
📷 ФотоScore: 756
የኢራን ጦር ሃይሎች ቃል አቀባይ ትራምፕ የምድር ጦር በማሰማራት ኦፕሬሽን ከጀመሩ 'የአሜሪካ ወታደሮች ለፋርስ ባህረ ሰላጤ ሻርክ ጥሩ ምግብ ይሆናሉ' ሲሉ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል። 1000 የሚጠጉ የባህር ላይ ተዋጊ ወታደሮችን ወደ ኢራን በመላክ ለሳምንታት ኦፕሬሽን ለመስራት ፔንታጎን ማቀዱን ያስታወቀ ሲሆን ይህንን የፔንታጎን እቅድ ትራምፕ የሚያፀድቁ ከሆነ የመካከለኛው ጦርነት ወደ ሌላ አስፈሪ ምዕራፍ ሊሸጋገር እንደሚችል ተሰግቷል። @Ethionew_433 @Ethionew_433
687
просмотров
314
символов
Нет
эмодзи
Да
медиа

Другие посты @Ethionew_433

Все посты канала →
የኢራን ጦር ሃይሎች ቃል አቀባይ ትራምፕ የምድር ጦር በማሰማራት ኦፕሬሽን ከጀመሩ 'የአሜሪካ ወ — @Ethionew_433 | PostSniper