746просмотров
41.7%от подписчиков
9 марта 2026 г.
📷 ФотоScore: 821
በስልካችሁ YouTube ላይ ሙዚቃ ወይም Podcast ስታዳምጡ minimize ካደረጋችሁት ይዘጋል። ስለዚህ ምንም አፕሊኬሽን ሳትጭኑ እንዴት background ላይ YouTube ማዳመጥ እንደምትችሉ ላሳያችሁ። ⚫ስልካችሁ ላይ Samsung Internet browser ክፈቱ። (Internet ብላችሁ search አድርጉት)
⚫ከታች 3 ሰረዝ አለ እሱን ከነካችሁ በኋላ Useful features የሚል ምርጫ አለ።
⚫"Background Play" የሚለውን On አድርጉት። ብሮዘሩ ላይ youtube.com ከፍታችሁ የፈለጋችሁትን ቪዲዮ በመክፈት minimize በማድረግ Background ማዳመጥ ትችላላችሁ።