667просмотров
37.3%от подписчиков
6 марта 2026 г.
📷 ФотоScore: 734
በእርግጥ ይሄን Update መቼ እንደተደረገ አላውቅም እና 📱 TikTok ላይ አንዴ Tap ስታደርጉ ወይም Pause ስታደርጉ "Find Similar" የምል ይመጣል እና ይሄ ጥቅሙ እንደምታዩ Pause ያደረጋችሁበት ቦታ የምታየውን ነገር Visual Search በማድረግ Post የተደረጉ ተመሳሳይ ገፅታ ያላቸው በምታዩት መልኩ ያመጣላቹሃል የምያመጣው ተመሳሳይ ሀሳብ ሳይሆን Pause አድርጋችሁ Visual Search ያደረጋችሁትን ነው ይሄ Fetuers እንዴ እኔ አስተያየት አሪፍ ነው Share ➡️@Elabcode 🤔